የሀገሪቱ ወንዞች በአራት ዋና መደቦች ይከፈላሉ።የመጀመሪያዉ መደብ ተከዜን፣አባይን፣ባሮን ያቀፈ ሲሆን እነሱንም አንድ የሚያደርጋቸው በሙሉ ወደ ምዕራብ ፈሰው ከትልቁ የአባይ ወንዝ ጋር መገናፕታቸዉ ነው።ከነዚህ ሶስቱ በጣም ዝነኛ የሆነው አባይ ነዉ።ብዙ ዘፈኖች ተደርሰዉለታል።ብዙ ትረቶችና ወጎችም እነሱን መነሻ አድርገዉታል።ምንጩን የጣና ሀይቅን ለማግፕትም አያሌ የውጭ ሀገር ተጓዦች ለዘመናት ዳክረዋል።ሁለተኛዉ መደብ ገናሌናዋቢሸበሌን ያቀፉ ሲሆኑ ሁለቱም ወንዞች ወደ ህንድ ውቅያኖስ የሚፈሱ ናቸዉ።ሶስተኛዉ መደብ መነሻዉ ጊቤ ወረድ ሲል ግን ኦሞ ተብሎ የሚታወቀዉ ወንዝ ሲሆን ኢትዮጵያናኬንያ ወሰን ላይ ወደሚገኘዉ የቱርካና(ሩዶልፍ)ሀይቅ ይፈሳል።በአራተኛዉ የወንዝ መደብ የሚገኘዉ ደግሞ ማዕከላዊ የሆነው አዋሽ ሲሆን ከምዕራብ ሽዋ ተራራዎች ተነስቶ የሚሄድበትን ያጣ ይመስል ከባዘነ በኃላ የስምጥ ሸለቆን እያረሰ አፋር በረሀ ሲደርስ አሽዋ ውስጥ ባክኖ ይቀራል፡ ሀ,የአንቀጹን ቅርጽ በስዕል እስይ/ዪ ለ,አንቀጹ የተስፋፋበት ስልት ምን ተብሎ ይጠራል? ሐ,የአንቀጹን ሐይለ ቃል ጻፉ።

Geography

ScanSolve AI Answer

ሀ) የአንቀጹ ቅርጽ በስዕል ሲገለጽ የሚከተለውን ይመስላል፦

የሀገሪቱ ወንዞች ↓ አራት ዋና መደቦች ↓ • መደብ 1: ተከዜ፣ አባይ፣ ባሮ * ባህሪ: ወደ ምዕራብ ፈሰው ከአባይ ጋር ይገናኛሉ * ተጨማሪ: አባይ ዝነኛ ነው • መደብ 2: ገናሌ፣ ዋቢሸበሌ * ባህሪ: ወደ ህንድ ውቅያኖስ ይፈሳሉ • መደብ 3: ጊቤ (ኦሞ) * ባህሪ: ወደ ቱርካና ሀይቅ ይፈሳል • መደብ 4: አዋሽ * ባህሪ: ማዕከላዊ፣ ከምዕራብ ሽዋ ተራራዎች ተነስቶ በአፋር በረሀ ይጠፋል

ለ) አንቀጹ የተስፋፋበት ስልት ምድብ/ክፍፍል (Classification/Division) ተብሎ ይጠራል።

ሐ) የአንቀጹ ሐይለቃል የሚከተለው ነው፦ "የሀገሪቱ ወንዞች በአራት ዋና መደቦች ይከፈላሉ።"

Was this helpful?

Still stuck on this one?

Ask a follow-up, and the answer starts from this question.

Got a different question?Ask your own question