ሰማዩ ላይ የሚያንዣብቡት ነጫጭ ደመናዎች ፀሐይዋን ጋርደዋታል። የጣርማ በር ተራራ ትላልቅ የአለትናየቋጥኝ ፍላጭ ንብርብሩን አግጥጦናቀዝቃዛ ጉማም አየሩን ተከናንቦ ተንሰራፍቷል።በተራራዉ ግርጌ የሚገኙት ረባዳ ሜዳና ሸንተራራማ ኮረብታዎች በጥቅምት አዝምራናልምላሜ ተዉበዋል።ከየ አቅጣጫዉ የሚመጣዉ ነፋስ እፅዋቱን ሲያምሳቸዉ ጎንበስቀና እያሉ ነፋስ ወለድ የየብስ ማዕበል ይፈጥራሉ።በተራራዉ ደረት ላይ የተዘረጋዉ የመኪና መንገድ ተጠምዝዞ የተጋደመ ዘንዶ ይመስላል።የተራራዉን የእግር ጥፍሮች የምትመስለዉየደብረሲና ከተማም ትልቅ ኤሊ ስር ያረፈች ቢራቢሮ ትመስላለች። ሀ.ይህ ፅሁፍ የትኛዉን የድርሰት አይነትን የሚወክልነዉ? ለ.ሐይለ ቃሉን የሚገልጸዉን ዓረፍተነገር ለዩናአመላክቱ።
English
ScanSolve AI Answer
Answer
ሀ. ይህ ጽሑፍ ገላጭ ድርሰት (Descriptive Essay) የሚባል የድርሰት አይነትን ይወክላል። ምክንያቱም የአንድን ቦታ (የጣርማ በር ተራራ አካባቢን) ገጽታ፣ ስሜት እና ሁኔታ በዝርዝርና በስዕላዊ መንገድ ስለሚገልጽ ነው።
ለ. ሐይለ ቃሉን የሚገልጸው ዓረፍተ ነገር፦
"የተራራዉን የእግር ጥፍሮች የምትመስለዉ የደብረሲና ከተማም ትልቅ ኤሊ ስር ያረፈች ቢራቢሮ ትመስላለች።"
ይህ ዓረፍተ ነገር የደብረሲና ከተማን መጠንና አቀማመጥ ከትልቅ ኤሊ ስር ካረፈች ቢራቢሮ ጋር በማነጻጸር ሐይለ ቃል (simile) ተጠቅሟል።
Was this helpful?
Still stuck on this one?
Ask a follow-up, and the answer starts from this question.
Got a different question?Ask your own question
More English Questions
Qየሀገሪቱ ወንዞች በአራት ዋና መደቦች ይከፈላሉ።የመጀመሪያዉ መደብ ተከዜን፣አባይን፣ባሮን ያቀፈ ሲሆን እነሱንም አንድ የሚያደርጋቸው በሙሉ ወደ ምዕራብ ፈሰው…Q9,ቀጥሎ የቀረቡትን አንቀፅና ዓረፍተ ነገር አንብቡና በክፍት ቦታዉ በዓረፍተ ነገሩ ውስጥ ሊገቡ የሚችሉትን ተገቢ ስርዓተ ነጥቦች አሟልታችሁ ፃፉ። ሀ.ቀኑ…Qየትኛው የሰዉ አካል በዉስጥ ደም መላሾች አማካኝነት ኦክስጅን ወደ ሰውነት ክፍሎች የሚያደርስ ሲሆን የካርቦን ዳይኦክሳይድ ጋዝ ደግሞ ከሰውነት ክፍሎች ወደ…Qበትምህርት ቤቶች ከሚስተዋሉት ችግሮች አንዱ የተማሪዎች ውጤት ዝቅ ማለት ነው።ይህን ችግር በእናንተ ትምህርት ቤት እንደሚኖር እርግጥ ነዉ።በመሆኑም በትምህርት…Q5, በበጋ ወራት ከብቶች የሚሰጡት ወተት መቀነሱ ቢታወቅም የወተት ስብሐት መጠንና ሌሎችም ንጥረ ምግቦች ደግሞ መጠናቸው ይጨምራል።በክረምት ወራት…